Service Times/ የአገልግሎት ጊዜዎች
የእሁድ አገልግሎት/ Sunday service
- ፀሎት/ Prayer : 09:00 -10:00
- በአማርኛ/ Amharic service: 10:00 -12:00
- በእንግሊዝኛ/ English service: 13:00 - 15:00
የማለዳ ፀሎት በስልክ / Morning prayer
- ሰኞ፤ ሐሙስ፤ ዓርብ፤ ቅዳሜ/ Monday, Thursday, Friday & Saturday 06:30 - 08:00
በስልክ ጥሪ የሚደረግ ስለሆነ በተዘጋጀው ስልክ ቁጥርና በመግቢያ ቁጥር ከቢሮ በማግኘትና በመደወል መሳተፍ ይቻላል።
This prayer service is only in conference call . Please call church office to get the access code.
የኤማሁስ መጽሃፍ ቅዱስ ጥናት
- ሰኞ 19:00 - 21:00
ያለውን የዙም ሊንክ ይጫኑ ። Please use the following Zoom link to attend the study.
የማክሰኞ ጾምና ፀሎት
- 10am - 13:00
በታችኛው አዳራሽ ይካሄዳል/ Lawer Hall
የሮብ ምሽት የፀሎት ፕሮግራም
- 19:00 - 21:00
በታችኛው አዳራሽ ይካሄዳል/ Lawer Hall
በቢሮ ሰዓት ስልክ / Office hours call
- 02072780010
Email/ ኢሜል
- This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.
ለመስጠት/ Gift
- መባ፥ አስራትና ስጦታ በቤተክርስቲያን የባንክ አካውንት ቁጥር መስጠት ትችላላችሁ። የሚቀጥለውን ተጫኑ/ Please use the following link to donate.
መባ፥ አስራትና ስጦታ በቤተክርስቲያን የባንክ አካውንት ቁጥር መስጠት ትችላላችሁ። የሚቀጥለውን ተጫኑ/ Please use the following link to donate.
መጸለያችንን እና ልባችንን በአንድ ላይ አንድ ማድረጋችንን እንቀጥል ፡፡ እንደ ክርስቲያን የተጠራነው ጥሪ ከአፋጣኝ ማዕበል ባሻገር እንድንመለከት ፣ ጥንካሬን ፣ ተስፋን እና እምነትን በትጋት እንድንፈልግና እንድንበረታይፈልጋል ፡፡