Home
 
        እንኳን ደህና መጡ/ Welcome
 
        በዚህ ሳምንት
ማስታወቂያ/announcements 
        ይመልከቱ ወይም ይስሙ/ WATCH or LISTEN
 
        English Service
 
        ለመስጠት/ Give
 
        መፅሐፍ ቅዱስ በዮሐንስ ፫ ፩፮ እንዲህ ይላልና - "በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና። ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና። በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።"
The Bible says, “God so loved the world that He gave His one and only Son, Jesus Christ, that whoever believes in Him shall not perish, but have eternal life” (John 3:16).
 
                    
                    
                    
                
             
                    
                    
                    
                
             
                    
                                        



