Mission/ተልዕኮ


Our mission is to reach and influence Ethiopian and Eritrean communities in UK and beyond by building up a Christ-centered, Bible-based disciples, changing mindsets and empowering people to lead and impact their life for the glory of Christ.

ተልዕኮአችን በብሪታንያ የሚገኙ ኢትዮያውያንና ኤርትራውያንን ከዛም አልፎ ዓለምን ሁሉ ለመድረስና የወንጌልን ተጽእኖ ማድረግ ሲሆን ፤ ክርስቶስን መካከል ያደረጉና በመጽሃፍ ቅዱስ ላይ የተመሰረቱ ደቀመዝሙሮችንም በማፍራት ፤ አእምሮአቸውም ታድሶና ፥ በሃይልም ተሞልተው ሙሉ ህይወታቸው ለክርስቶስ ክብር እንዲሆን ለመምራት ነው።


  • mountains.jpg