በኢትዮጵያ የሚገነባውን የአባይን የኤሌክትሪክ ማመንጫ ግድብ ግንባታ ለመርዳት መንግስት በጠየቀን መሠረት በቀጥታ ገንዘብ ለመስጠት የሚያስችል ገፅ በመንግስት ስለተዘጋጀ በዚህ ለመሳተፍ የምትፈልጉ አባሎቻችን ሊንኩን በመጫን መለገስ ትችላላችሁ።

https://www.itismydam.et/ 

አብረን ለአብረሆት በሚል በኢትዮጵያ አዲስ ለተሰራው መፅሀፍት ቤት የሚሆኑ መፅሀፍቶችን አሰባስቦ የመላክ እቅድ በእህታችን ቤተልሔም ሰለሞን እየተካሄደ ይገኛል።
ለዚህ ማሰባሰብ መፅሀፍቶችን በማምጣት እንዲሁም  ለመላኪያ የሚሆን ክፍያ ለዚሁ በተከፈተው Go Fund Me እንድትሰጡ እናበረታታለን።
 
https://www.gofundme.com/f/AbrenLeAbrehot