ወንድሞች Men
የወንዶች ህብረት አገልግሎት ዓላማ ክርስቲያን ወንዶች እግዚአብሔር የፈጠራቸውን ሆነው እንዲገኙና ያቀደላቸውን ሚናዎች እንዲወስዱ ማዘጋጀት ነው ፡፡ ዓላማው ወንዶች በቤታቸው ፣ በቤተክርስቲያናቸው እና በመላው አካባቢያቸው መንፈሳዊ መሪ እንዲሆኑ ለማስታጠቅ ነው ፡፡ የመጨረሻው ዓላማም “በክርስቶስ ኢየሱስ ፍጹም የሚሆን ሰውን ሁሉ እናቀርብ...” ነው (ቆላ 1 28)።
ረድኤት Help
HOW CAN WE HELP
እህቶች፟ Women
THE LORD'S SUPPER/የጌታ እራት
ማቴዎስ 26: ሲበሉም ኢየሱስ እንጀራን አንሥቶ ባረከ ቈርሶም ለደቀ መዛሙርቱ ሰጠና። እንካችሁ፥ ብሉ ይህ ሥጋዬ ነው አለ። ጽዋንም አንሥቶ አመስግኖም ሰጣቸው እንዲህም አለ። ሁላችሁ ከእርሱ ጠጡ፤ ስለ ብዙዎች ለኃጢአት ይቅርታ የሚፈስ የአዲስ ኪዳን ደሜ ይህ ነው። ነገር ግን እላችኋለሁ፥ በአባቴ መንግሥት ከእናንተ ጋር ከዚህ ከወይን ፍሬ አዲሱን እስከምጠጣበት እስከዚያ ቀን ድረስ ከዛሬ ጀምሬ አልጠጣውም።