• Congrigation2023
  • Ecfcuk Woship 2023
  • Ecfcuk NY2023
  • እንኳን ወደ  ድረ ገፃችን መጡ!

    እንኳን ወደ ድረ ገፃችን መጡ!

    ኢየሱስ ክርስቶስን ዛሬ በመቀበል የሰላም ሕይወት ይጀምሩ.

 

የጸሎት አገልግሎት

እንደ ቤተ ክርስቲያን የጸሎት አገልግሎት ክፍል ዘወትር የአምላካችን የእግዚአብሔርን ስራና ህዝቡን በሱ ፊት እያቀረብን በጸሎትና በምልጃ የክርስቶስ ሃሳብ በቤተክርስቲያናችን እንዲፈጸም እየተጋን እንገኛለን። በተጨማሪም ከምእመናንና አገልጋዮች ጋር በአንድ ላይ ሆነን በእግዚአብሔር ፊት የምንቀርብበት የተለያዩ የፀሎት ስብሰባዎችን እናዘጋጃለን።

ባሉት የጸሎት ስብሰባዎች ላይ ለመገኘት ወይም ለመምጣት የፕሮግራም ቀናትንና ሰአቶችን ይመልከቱ። በተጨማሪም የተለያዩ የፀሎት ጥያቄዎች ካሏችሁ ከታች በተዘጋጀው ቅጽ ላይ ጥያቄያችሁን ወይም የምስጋና ምስክርነታችሁን እንድትሞሉ ወይም በስልክ ቁጥር እና በኢሜል እንድትልኩልን እናበረታታችኋለን።


Prayer Ministry

 
Our team is dedicated to serve the body of Chirist (The Church) in prayer and intercession. At ECFCUK we  strongly believe in the power of prayer and meet regularly to pray for peoples’ needs. If you would like us to pray for you or simply give  a testimony of what God has done in your life please contact:

email: This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it. 

or call us on 

Tel: 02072780010 (please leave your message on answering machine.)

LINKS

Links to ministries.

  • SERVICE TIMES/ የአገልግሎት ጊዜዎች

    SERVICE TIMES/ የአገልግሎት ጊዜዎች

    ለበለጠ/ More

  • ቤተሰብ/ FAMILY

    ቤተሰብ/ FAMILY

    ለበለጠ/ More

  • ወጣቶች በአማርኛ/ Youth in Amharic

    ወጣቶች በአማርኛ/ Youth in Amharic

    ለበለጠ/ More

  • Childern-ልጆች

    Childern-ልጆች

    14 When Jesus saw this, he was indignant. He said to them, “Let the little children come to me, and do not hinder them, for the kingdom of God belongs to such as these. Mark 10:14

    ለበለጠ/ More

  • Emmaus light teaching - የኤማሁስ መጽሐፍ ቅዱስ ጥናት

    Emmaus light teaching - የኤማሁስ መጽሐፍ ቅዱስ ጥናት

    Emmaus light bible study/ የኤማሁስ መጽሐፍ ቅዱስ ጥናት

    ለበለጠ/ More

Social media - ማሕበራዊ ገፅ

Please visit our youtube, facebook and instagram pages.

Facebook

Our ultimate desire for you is
you may know and experience Christ
Jesus in His fullness.

Youtube

Our ultimate desire for you is
you may know and experience Christ
Jesus in His fullness.

Instagram

Our ultimate desire for you is
you may know and experience Christ
Jesus in His fullness.

Get In Touch

 Contact us.