ማስታወቂያ 2
ለበብሪታኒያ የኢትዮጵያ ወንጌላዊያን ክርስቲያኖች ሕብረት ቤተክርስቲያን ጽ/ቤት

የሕግና አስመራጭ ኮሚቴ የመተዳደሪያ ደንቡን በApril 29/2017 በጠቅላላው ጉባኤ ማጸደቁ የሚታወስ ነው። በዚሁም መሰረት የአስመራጭ ኮሚቴ ቀጣይ ተግባሩ አሁን ያሉት የቤተክርስቲያን ሽማግሌዎችና ዲያቆናት የአገልግሎት ዘመናቸው ያለቀ በመሆኑ በምትካቸው የቤተክርስቲያን መሪዎችንና (ሽማግሌዎችን) ዲያቆናትን ማስመረጥ ስለሆነ እስከ ምርጫው በሚኖሩን የእሁድ የአምልኮ ጊዜ ስለምርጫው እንዲሁም ይህንን ሃላፊነት ተረክበው ስለሚያገለግሉን ወገኖች በጌታ ፊት እንደ ቤተክርስቲያን በእሁድ የአምልኮ ጊዜ በአንድነት እንዲሁም በእሮብ ምሽት በየቀጣናው፣ በመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች ላይና በየግሉ በፀሎት እንዲቆይና ስለሚመርጧቸውም አገልጋዮች እያሰቡ እንዲቆዩ በማስታወቂያ እንዲነገርልን በትህትና እንጠይቃለን።

የሽማግሌ ምርጫ ሂደት

እሁድ 28-05-2017 የፀሎት ማስታወቂያ
እሁድ 04-06-2017 በድጋሚ የፀሎት ማስታወቂያ
እሁድ 11-06-2017 አመራረጥ ሂደት ማስታወቂያ እና ትምህርት
ቅዳሜ 17-06-2017 የጥቆማ ቀንና እንዴት እንደምንጠቁም ገለፃ
ቅዳሜ 02-07-2017 የሽማግሌ ምርጫ (በተገኙት አባላት ይካሄዳል)

ጌታ ይባርካችሁ

አስመራጭ ኮሚቴ

ማሳሰብያ

ቅዳሜ 17-06-2017 የተጠቆሙትን ዕጩ ሽማግሌዎች ለተመረጡበት ዓላማ አይመጥኑም ወይም ብቁ አይደሉም የምትሉት ማንኛውንም ምክንያትም ሆነ አስተያየት በፖስታ ለቤተ ክርስቲያን ጽህፈት ቤት ወይንም ከታች ባሉት በኩል እንድትልኩልን እናሳስባለን።

This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.

በገዛ ደሙ የዋጃትን የእግዚአብሔርን ቤተ ክርስቲያን ትጠብቁአት ዘንድ መንፈስ ቅዱስ እናንተን ጳጳሳት አድርጎ ለሾመባት ለመንጋው ሁሉና ለራሳችሁ ተጠንቀቁ።
 "Be on guard for yourselves and for all the flock, among which the Holy Spirit has made you overseers, to shepherd the church of God which He purchased with His own blood.

ሐዋ/Acts 20:28

Contact us:
Telephone:020 72780010
email: This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.
 
Central London: Pentonville Rd, Kings Cross, London, N1 9NJ
 Sunday service:   10am to 12:00pm
 
West London: 324-326 Lillie Road, Fulham, SW6 7PP
Sunday Service: 2:00pm to 4:00pm 
 • Icon 01
  Watch
 • Icon 02
  Radio
 • Icon 04
  Emmaus Light
 • Icon 05
  E-mail
 • P&P
  Prayer & Praise
 • give
  Giving
 • Location
 • Icon 12
  Store